Movement for Democracy
Thursday, March 8, 2018
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁና ኦህዴድ
›
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ናቸው። የቀድሞው አምባሳደር ያማማቶ ስለለውጥ ያወራሉ። የትግራይ ገዢ ቡድን የአሜሪካን ባለስልጣናት እግራቸው የአዲስ አበባን መሬት መርገጡን ተከትሎ በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት...
Monday, March 5, 2018
የሕዝቡን ትግል እናግዝ !
›
የፈረንሳዩ አለም አቀፍ የዜና አውታር የሆነው ራዲዮ FRI። 06:37 ሰዓት ላይ የኢ/ያ ዋና ከተማ አ.አበባ ዛሬ በመንግስት ላይ በተደረገው አድማ ሳቢያ የንግድ ስራዎች በብዙ ቦታዎች ተዘግተውና ሲስተጓጎሉ ውለዋል ብሎናል።...
የወታደራዊ መረጃ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሜ/ ጀነራል ገብሬ ዲላ ከሃላፊነቱ መነሳቱ ታወቀ!!
›
ESAT የጸጥታኃይሎች እናማህበረሰብ የጸጥታ ኃይሎች ዜና (የካቲት 25, 2010 ዓ.ም) ------------------------------------ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የወታደራዊ መረጃ ዋና መምሪያን ለ10 ተከታታይ...
Wednesday, January 31, 2018
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ
›
ታላቅ ሃገራዊ ውይይትና የመዝናኛ ምሽት በኦስሎ ኖርዌይ Sathurday Feb.3,2018 ከ14 ሰአት ጀምሮ! ኢትዮጵያውያን ህብረታችን ውበታችን መገናኘታችን ደግሞ የጥንካሬያችን ምንጭ ነውና ኑ ሰብሰብ ብለን ስለሃገራችን ...
Monday, December 4, 2017
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር የአሜሪካ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ
›
ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ።የአሜሪካ የውጪ ጉዳ...
Thursday, August 17, 2017
ሕዝባዊ ትግሉና ዲያስፖራው
›
ሕዝባዊ ትግል ወይም አመጽ ወሳኝ የትግል ስልት መሆን እንደሚችል ካለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እያካሄዱት ያሉት ትግል ጥሩ ማስረጃ ነው። ትግሉ እስካሁን ድረስ ከተገመተው በላይ በርካታ ድሎችን አስገኝቷል። ቀ...
Thursday, July 27, 2017
›
በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበውና ዜና አቅራቢው ፋኑኤል ክንፉ እንዳጠናቀረው በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 34 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ባለሀብቶችና ደላሎች፤ በትላንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር...
›
Home
View web version